በነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ማስተካከያ መደረጉን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩዛሬ ማምሻውን ለመገናኛ ብዙሃ በላው መግለጫ ከዛሬ ታኅሣሥ 29 ቀን 2017 ዓ.ም ...
የሰው ልጅ አልኮልን መጠቀም ከጀመረ ዘመናትን ያስቆጠረ ሲሆን አመራረቱ እና አጠቃቀሙ በየጊዜው መልኩን እየቀየረ መጥቷል፡፡ ጥናቶች እንደሚያሳዩት አልኮል መጠቀም ከ200 በላይ ለሆኑ ህመሞች የሚዳርግ ...
የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው የሩሲያ ኃይሎች ከፖክሮቭስክ ከተማ በደቡብ አቅጣጫ 32 ኪሎሜትር ርቀት ላይ የምትገኘውን የኩራክሆቭ ከተማ ተቆጣጥረዋል። የሩሲያ ኃይሎች በውጊያ ቀጠና ላለው የዩክሬን ጦር ሎጂስቲክ ለማመላለስ ወሳኝ የሆነችውን ፖክሮብስክን ለመያዝ ለበርካታ ወራት ጠንካራ ዘመቻ እያካሄዱ ናቸው። ...
ከሁለት ወር በፊት በተካሄደ የአሜሪካ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ አሸናፊ የሆኑት ዶናልድ ትራምፕ ግሪንላንድን የመግዛት ጥያቄ አቅርበው ነበር፡፡ ይህች ራስ ገዝ በራሷ ጠቅላይ ሚኒስትር የምትመራ ሲሆን ...
በምዕራብ ቻይና ቲቤት ማክሰኞ ዕለት በደረሰ ከባድ የመሬት መንቀጥቀጥ 100 ገደማ ሰዎች መሞታቸውን ሮይተርስ ዘግቧል። ወደ 1500 የሚጠጉ የእሳት አደጋ እና የነፍስ አድን ሰራተኞች በፍርስራሹ ውስጥ የሚገኙ ሰዎችን ለመፈለግ መሰማራታቸውን የአደጋ ጊዜ አስተዳደር ሚኒስቴር አስታውቋል። ...
የ44 ዓመቱ ኢሪስኩሎቭ የምስራቅ እስያዋ ኡዝቤኪስታን ዜግነት ያለው ሲሆን ፓርኬንት በተሰኘችው ከተማ ይኖር ነበር፡፡ በእንስሳት መጠለያ ጣቢያ ውስጥ በጥበቃ ሙያ ያገለግል የነበረው ይህ ሰው እጮኛውን ...
ኢትዮጵያን ጨምሮ የጁሊያን የዘመን ቀመር የሚከተሉት ሀገራት ናቸው በተለያዩ ሃይማኖታዊ እና ባህላዊ ስነ ስርአቶች በዓሉን እያከበሩ የሚገኙት። ከአለማችን ህዝብ 12 ከመቶው የኦርቶዶክስ ክርስቲያን መሆኑን ታይም መጽሄት ይዞት በወጣው መረጃ ያመላክታል። ...
በፓርላማ በተረጋገጠው የመጨረሻ ድምጽ መሰረት ትራምፕ 312 ኢሌክቶራል ቮት፣ ሀሪስ ደግሞ 226 አግኝተዋል በአሜሪካ ምክትል ፕሬዝደንት ካማላ ሀሪስ ሰብሳቢነት የተመራው የአሜሪካ ኮንግረስ ...