ተመራጩ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ፣ በምርጫ ዘመቻዎቻቸው ወቅት በእርሳቸው የአስተዳደር ዘመን ሊፈጽሙ ያሰቧቸውን በርካታ የሀገር ውስጥም ኾነ የውጪ ፖሊሲ ጉዳዮችን በምርጫ ዘመቻቸው ወቅት ሲያተዋውቁ ...
በደቡብ አፍሪካ የማዕድን ማውጫ የነፍስ አድን ሠራተኞ ዛሬ ማክሰኞ 8 ተጨማሪ አስክሬኖችን ከጉድጓዱ አውጥተዋል፡፡መውጣት ያልቻሉ ከ400 የሚበልጡ ቆፋሪዎች አሁንም ጉድጓዱ ውስጥ እንዳሉ ተነግሯል፡፡ ...
ኢትዮጵያ ወደ ውጭ ከምትልካቸው በተለይም የቡና ምርት ትልቋ ተቀባይ ሀገር የኾነችው አሜሪካ፣ የቀረጥ ነጻ ዕድል(አጎዋ) ተጠቃሚነትን ስትከለክል፤ የኢትዮጵያ ...
የጀርመን መከላከያ ሚኒስትር ቦሪስ ፒስቶሪየስ ከሦስት ዓመታት በፊት በሩሲያ የተከፈተባትን ወረራ ለመመከት የምትዋጋውን ዩክሬንን ዛሬ ማክሰኞ ጎብኝተዋል፡፡ የጀርመኑ የመከላከያ ሚኒስትር ዩክሬንን ...
More than two dozen men have been rescued from an abandoned illegal gold mine in Stilfontein, after a group representing them said Monday that at least 100 men died after being trapped deep ...
More than two dozen men have been rescued from an abandoned illegal gold mine in Stilfontein, after a group representing them said Monday that at least 100 men died after being trapped deep ...
በሐዋሳ ምርት ጥራት ምርመራ እና ማረጋገጫ ማዕከል ገጠመን በሚሉት እንግልት እና አገልግሎት አሰጣጥ ችግር ቡናቸውን ለማዕከላዊ ገበያ በወቅቱ ማቅረብ እንዳልቻሉ የቡና አቅራቢዎች ተወካዮችና እና አሽከርካሪዎች ለአሜሪካ ድምፅ ገለጹ። የኢትዮጵያ ቡና እና ሻይ ባለሥልጠን የምርት ጥራት መርመራ እና ማረጋገጫ ማዕከል ችግሩ ...
(ይበቃል) በሚል መሪ ቃል ለሦስት ቀናት የጠሩት የተቃውሞ ሰልፍ እየተካሔደ ነው። በመጠለያ ካምፕ ለአራት ዓመታት እንደቆዩ የሚናገሩት ተፈናቃዮቹ፣ ደኅንነታቸው ተጠብቆ በአስቸኳይ ወደ ቀዬአቸው ...
"በፋብሪካው ይዞታ ውስጥ በሕገ ወጥ መንገድ የግብርና ሥራ ላይ ተሰማርተው በመገኘታቸው ነው፤" ሲሉ ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል። በጉዳዩ ላይ፣ ከፊንጫ ስኳር ፋብሪካ አስተዳደር ...
በደቡባዊ ካሊፎርኒያ ግዛት የቀጠለው ሰደድ እሳት፣ እስከ አኹን የ24 ሰዎችን ሕይወት ሲቀጥፍ፣ 12 ሺሕ የሚደርሱ ቤቶችን አውድሟል። ከሟቾቹ መካከል ስምንቱ በፓሲፊክ ፓላሳዴስ አካባቢ በተዛመተው እሳት የሞቱ መሆናቸውን ባለሥልጣናት አስታውቀዋል። ሰደድ እሳቱን ለማጥፋት የእሳት አደጋ ሠራተኞች ከፍተኛ ርብርብ እያደረጉ ...
(አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ) በሚመለከት ያወጣቻቸውን አዳዲስ የቁጥጥር እርምጃዎች “በጽኑ እንደምትቃወም” ገልጻ የኩባንያዎቿን ጥቅም ለመጠበቅ “ቆራጥ እርምጃዎችን” እንደምትወስድ አስታውቃለች። የባይደን አስተዳደር ትላንት ሰኞ የሰው ሰራሽ ልህቀትን ለማዳበር የሚያገለግሉ ቺፕስ የተባሉትን ልዩ የዘመናዊ ኮምፒውተር ...
የኢትዮጵያ መንግሥት የውጭ ምንዛሬ ፖሊሲ ለውጥ ማድረጉን ተከትሎ፣ የሳተላይት ስርጭት ኪራዩ በእጥፍ በመጨመሩ ለመክፈል መቸገራቸውንና ስርጭታቸውን አቋርጠው ለመውረድ መገደዳቸውን፣ ለአሜሪካ ድምፅ ...